PanMilar
Préparation à la naissance dans votre langue

Les langues

አማርኛ

እርጉዝ ነዎት እና ፈረንሳይኛ የመጀመሪያ ቋንቋዎ አይደለምን? ሩቅ ከሆነ ፈረንሳይኛ-ተናጋሪ አገር ነው የመጡት? ከትውልድ ሀገር ካሉ ቤተሰበዎ ጋር ተለያይተዋል? ከሆነ እነዚህ የድህረ ወሊድ ትምህርቶች ለእርስዎ እጅግ ተገቢ ናቸው!

የድህረ ወሊድ ትምህርቶቹ በ6 የቡድን ስብሰባዎች የያዙ ሆኖ በማኅበረሰብ አስተርጓሚ በመረዳት በአዋላጅ ነርስ የሚመሩ ናቸው። እነዚህ ባለሙያዎች እዛ ያሉት እርስዎን ለማዳመጥ፣ ጥያቄዎችዎን ለመመለስ እና የሚያስፈልገዎትን መረጃ ለመስጠት ነው።

እነርሱ ስለ በሕይወትዎ ውስጥ ያሉ ለውጦች፣ ስለ ልጅዎ ዕድገት፣ ስለ ጤናዎ እና ደኅንነትዎ ይነግሩዎታል። ደግሞም ስለ ወሊድ፣ እንደ ወላጅ ያልዎት አዲሱ የእርስዎ ኃላፊነት፣ ልጅዎን እንዴት እንደሚንከባከቡ፣ ጡት ማጥባት፣ እና ለልጅዎ እና ለቤተሰበዎ ጠቃሚ አድራሻዎችና ተቋሞች ጭምር ይነግሩዎታል።

 

በእርስዎ ቋንቋ አስተርጓሚ

Feven Afeworki Tigrinia Amharique
avatar par défaut
Nighi Abreha Amharique Tigrinia
avatar par défaut
Selamawit Wolde Amharique